Skip to content

Visit us any time.

የዐማራ ትግል የጋራ ምክርቤት (JCAS)

የዐማራ ትግል የጋራ ምክርቤት (JCAS)

Amharas united will survive and thrive!

  • Who We Are?
  • JCAS Objective
  • Press Releases
  • Latest Posts
  • Contact US
  • Who We Are?
  • JCAS Objective
  • Press Releases
  • Latest Posts
  • Contact US

ግጭት የወለደው ቀውስ በአማራ ክልል

  1. Home   »  
  2. ግጭት የወለደው ቀውስ በአማራ ክልል

ግጭት የወለደው ቀውስ በአማራ ክልል

September 2, 2024 adminUncategorized

ምንጭ፡ የጀርመን ድምጽ (Sep. 2, 2024)

«ሁሉም ሰው ፊቱ ጠቁሯል።ስለችግሩ አልቅሼ ብናገር ደስተኛ ነኝ።መንግስት ሰራተኛ ነኝ ለመኖር ተቸግሬ ነው ያለሁት።»ካሉ በኋላ፤ስደት ሁሉ እያሰብን ነው ያለን አሁን።በጣም ተቸጋግረን ማለት ነው።ያለው «ሪያሊቲ» ይህ ነው።»ብለዋል አንድ የክልሉ ነዋሪ ችግሩን ሲያስረዱ ።

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በመንግስት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደውን ግጭት ተከትሎ ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን አንዳንድ የክልሉ ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት በአካባቢያቸው ወጥቶ መግባት እና መደበኛ ሥራዎችን ማከናወን ፈተና ከመሆኑ ባሻገር፤ በትራንስፖርት እና በጤና አገልግሎት ችግር ሰዎች ለሞት እየተዳረጉ ነው።

Post navigation

Previous: በሰሜን ሸዋ ዞን ታግተው ከነበሩት 52 መንገደኞች ስምንቱ አሁንም አልተለቀቁም

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Who we are

Recent Posts

  • ግጭት የወለደው ቀውስ በአማራ ክልል
  • በሰሜን ሸዋ ዞን ታግተው ከነበሩት 52 መንገደኞች ስምንቱ አሁንም አልተለቀቁም

Recent Comments

  • A WordPress Commenter on በሰሜን ሸዋ ዞን ታግተው ከነበሩት 52 መንገደኞች ስምንቱ አሁንም አልተለቀቁም

Archives

  • September 2024
  • July 2024

Categories

  • Uncategorized

Meta

  • Log in
  • Entries feed
  • Comments feed
  • WordPress.org
Proudly powered by WordPress | Theme: goldy-mex by inverstheme.